AMHARA TRANSITIONAL COUNCIL (ATC)
  • Home
  • About ATC
  • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
  • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
  • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
  • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
  • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
  • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
  • Diplomacy
  • Political coordination
  • Finance & Logistic
  • Research & Development
  • Transitional Justice
  • Coalitions Building
  • Fano coordination
  • ATC Central Committee
  • Public Relation
  • Socio Economic Crisis
  • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • ATC Organogram
  • DEIT (IT & Engineering)
  • More
    • Home
    • About ATC
    • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
    • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
    • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
    • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
    • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
    • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
    • Diplomacy
    • Political coordination
    • Finance & Logistic
    • Research & Development
    • Transitional Justice
    • Coalitions Building
    • Fano coordination
    • ATC Central Committee
    • Public Relation
    • Socio Economic Crisis
    • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
    • ATC Organogram
    • DEIT (IT & Engineering)
AMHARA TRANSITIONAL COUNCIL (ATC)
  • Home
  • About ATC
  • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
  • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
  • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
  • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
  • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
  • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
  • Diplomacy
  • Political coordination
  • Finance & Logistic
  • Research & Development
  • Transitional Justice
  • Coalitions Building
  • Fano coordination
  • ATC Central Committee
  • Public Relation
  • Socio Economic Crisis
  • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • ATC Organogram
  • DEIT (IT & Engineering)

የአማራ የሽግግር ምክር ቤት ማዕከላዊ ኮሚቴ ይዘት አቅጣጫ

                         AMHARA TRANSITION COUNCIL CENTRAL COMMITTEE
የዐማራ ሽግ ግር ምክር ቤት በውጭ ሃገራት ያሉና በንቃት የዐማራውን ህልውና ትግል ውስጥ በተወሰነ ደረጃ ለመሳተፍ ልምዱና እውቀቱ አንዲሁም ጊዜያቸውን ለማበርከት ፈቃደኛ በሆኑና በሃገርቤት በዐማራ ህልውና ትግል ውስጥ ጠንካራ ሚና ያላቸውን ወገኖች በማቀራረብ የጋራ ትግል መርሃግብር ለመዘርጋት ታስቦ የተመሰረተ ተቋም ነው።
ስለሆነም የመዋቅርና የአደረጃት ስልቱ ይህንን በተቻለ መጠን እንዲያመለክት ምክር ቤቱ ሃያ አምስት በመቶ የሚሆን የሃገር ቤት ቀጥተኛ የማዕከላዊ ኮሚቴ ተጠሪዎች አንዲኖሩት ያደርጋል።የየዐማራ ሽግ ግር ምክር ቤት ከጠቅላላ የዓላምችን ክፍሎች የተውጣጣ አንድ መቶ የሚደርሱ የቋሚ ኮሚቴ አባላት ሲኖሩት ከፋኖ ድጋፍ ሰጪዎች  በስተቀር እያንዳንዳቸው ቢያንስ አምስት ስማቸው በይፋ በተዘረዘረ የዐማራ ማህበረሰብ አንቂዎችና ኤሊቶች አዎንታዊ ድጋፍ ያገኙ መሆን ይኖርባቸዋል። ከእነዚህ መካከል ሃምሳው በካውንስሉ አስር የስራ ክፍሎች ውስጥ የሚንቀሳቀሱ አባላት ሲሆኑ ሃያ አምስቱ በሃገርቤት የፋኖ አደረጃጀቶች አመራሮችና አውራጃዊ  የህልውና ትግል ድጋፍ ሰጪ መሰረታዊ ድርጅቶችን የሚያንቀሳቅሱ ተጠሪዎች ይሆናሉ። 


ካውንስሉ (13) የስራ አስፈጻሚ አባላት ሲኖሩት ቀሪው 37 አባላት የክፍለ ዓላማዊና የዐማራ አውራጃዊ የአካባቢ ሰርጭት ተጠሪነትና አማካሪ ሚና እንዲኖራቸው ይደረጋል።

ከላይ የተገለጸውን የአወቃቀር የካውንስሉ ማዕከላዊ ኮሚቴ ተመርጦ ስፍራውን እስኪይዝና ተገቢውን ቻርተር በማውጣት ቋሚ አወቃቀርንና የስራ መመሪያዎች እስኪያጸድቅ ድረስ በአደራጅ ኮሚቴው የተቀመጠውን መዋቅርና ይዘት ይከተላል። 


የዩኤስ አሜሪካ የካውንስሉ ተጠሪዎች-25
የካናዳና አውሮፓ የካውንስሉ ተጠሪዎች- 25
የአፍሪካ፣መከከለኛው ምስራቅና ኤዝያ የካውንስሉ ተጠሪዎች-25
የሃገርቤት ፋኖ ድጋፍ ሰጪ የካውስሉ ተጠሪዎች-25 

CENTRAL COMMITTEE MEMBERS

Names

Committee

ATC

First Item

15

Add a description about this item

Second Item

22

Add a description about this item

Third Item

22

Add a description about this item

Add a footnote if this applies to your business

AMHARA TRANSITION COUNCLE (ATC)

Copyright © 2024 Amhara (AIA)  - All Rights Reserved.

Powered by GoDaddy

Announcement

Welcome! Check out my new announcement.

Learn more

This website uses cookies.

We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.

Accept