AMHARA TRANSITIONAL COUNCIL (ATC)
  • Home
  • About ATC
  • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
  • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
  • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
  • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
  • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
  • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
  • Diplomacy
  • Political coordination
  • Finance & Logistic
  • Research & Development
  • Transitional Justice
  • Coalitions Building
  • Fano coordination
  • ATC Central Committee
  • Public Relation
  • Socio Economic Crisis
  • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • ATC Organogram
  • DEIT (IT & Engineering)
  • More
    • Home
    • About ATC
    • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
    • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
    • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
    • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
    • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
    • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
    • Diplomacy
    • Political coordination
    • Finance & Logistic
    • Research & Development
    • Transitional Justice
    • Coalitions Building
    • Fano coordination
    • ATC Central Committee
    • Public Relation
    • Socio Economic Crisis
    • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
    • ATC Organogram
    • DEIT (IT & Engineering)
AMHARA TRANSITIONAL COUNCIL (ATC)
  • Home
  • About ATC
  • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
  • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
  • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
  • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
  • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
  • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
  • Diplomacy
  • Political coordination
  • Finance & Logistic
  • Research & Development
  • Transitional Justice
  • Coalitions Building
  • Fano coordination
  • ATC Central Committee
  • Public Relation
  • Socio Economic Crisis
  • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • ATC Organogram
  • DEIT (IT & Engineering)

የሽግግር ፍትህ አስተባባሪ

                                    የሽግግር ፍትህ ሂደት ባህርያትና አፈጻጸም መግቢያ
የሽግግር ፍትህ ማለት ከፍተኛ ህዝባዊ በደልና ዕልቂትን ያስከተለ ጦርነት አገዛዝ ወይንም ፖለቲካ ስርዓትና የአራማጆቹ በየተለያዩ ህጋዊና ከህጋዊ አሰራር ማዕቀፍ ወጣ ያለ የግጭት ማቆምና ተበዳዮች የደረሰባቸውን ሰብዓዊ መብት ጥሰት በአደባባይ ተጠያቂነትን በመቀበልና አዲስ በሆነ ተተኪ የፖለቲካ አስተዳደር መዋቅር የፖለቲካዊ ኢኮኖሚና ማህበራዊ የፍትህ እርምጃዎችን በሚያረጋግጥ ለወጥ ውስጥ  የሚደረግ የስምምነት ሂደት ነው ። ስለሆነም በዚህ የፍትህ አተገበበር የበዳይና ተበዳይ የእውነታዎችን ማረጋገጥና ግለሰብ ተበዳዮችን በተገቢው ደረጃ የሚክስ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አስገዳጅ ሂደት ሲኖረው በሀገር አቀፍ ደረጃ የፖለቲካ አስተዳደር ስርነቀል ለውጥን ለመዘርጋት የሚያስገድድ ስርዓት ነው።


ከዚህ ቀደም በበርካታ የአፍሪካ፣ የአውሮፓና የደቡብ አሜሪካ ሃገራት ተፋላሚዎች ሃገራዊ ችግሮች ተጨባጭ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ የሽግግር ፍትህ ሂደትን ማድረጋቸው ይታወሳል። በተለይ በደቡብ አፍሪካ፣ በሩዋንዳ፣ በላይቤሪያ፣ ሴራሊዮንና፣ በኬንያ የነበረውን ባህርያት ትምህርታዊነትና አርአያነትን መመርመር ይቻላል። የአማራ ህብረተስብ ባለፈው ሰላሳ ዓመታት በማንነቱ ምክንያት በትህነግ እና በኦነግ  የታነጹ ቡድኖች በገፍ ሲጨፈጨፍ በመንግስትነት የስልጣን እርከን ላይ የነበሩና ያሉ አገዛዞች ይህን የስብአዊ መብት ጥሰትና የዘር ማጽዳት (ፍጅት) በአደባባይ ሊያውግዙ ቀርቶ በጓሮ በር መዋቅራዊና ህገመንግስታዊ እገዛን ሲያደርጉ ይታያሉ። በመሆኑም አማራውን በማንነቱ ምክንያት ከወልቃይት እስከ ጉራ ፈራ ከወላጋ እስከ ጂጂጋ መደበኛና መደበኛ ባልሆነ መዋቅር የታገዘ ዕልቂት፣ ማፈናቀል፣ የቋንቋና የሃይማኖት መታፈን ሰቆቃን በማስተናገድ ላይ ይገኛል።


በኢትዮጵያ ውስጥ አማራውንና ሌሎች ማህበረሰቦች ተመሳሳይ የዘር ፍጅት ማጽዳትን ያስተባበሩ ግለሰቦችና ቡድኖችን አንዲሁም በመንግስት ስልጣን ላይ የነበሩና በዝምታ አንዲካሄድ በመፍቀድ ላይ ያሉ ባልስልጣናትን ለፍርድ የማቅረብ እንቅስቃሴ በውጭና በውስጥ ያሉ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን  ትብብር ሁሉ የሚጠይቅ ጊዜ የማይሰጠው ግዳጅ መሆኑ ይታያል።

በዚህ የፋሺስታዊ ስርዓት ሰቆቃ ሰለባዎች አንድ በአንድ በመዝገብ ተዘርዝረው መቀመጥና በህይወት ያሉ ቤተሰቦቻቸው ይህንን ለትውልድ በሚተላለፍ ሁኔታ ተዘክረው ወደፊት አድራጊና ተደራጊ ተመሳሳይ ችግር እንዳይኖር ተቋማዊ ዝግጅት ያስፈልጋል። በዚህ ረገድ በበይነመርብ የተዘረጋ የአማራ ፍትህ ሙዚየምና / የዕንባ ጠባቂ ማዕከል በውጭ ሃገር ለማቋቋም ዕውቀትና ልምድ ያላቸው ሁሉ ሊረባረቡ ይገባል።

ATC - የሽግግር ፍትህ አስተባባሪ

አግባብ ያለው ኮሚቴ የስራ መመሪያን በማዘጋጀት የቡድን መሪዎችን በመሰየምና አስፈላጊ ቅድመ

ዝግጅት በማጠናቀቅ ባለፈው አምስት አስርት ዓመታት በተለይም ካለፈው አምስት ዓመታት ውዲህ

ማንነት ላይ መሰረት ባደረጉ ጥቃቶች ተጎጂ የሆኑ የዐማራ ማህበረሰብ አባላትን መረጃዎች በመሰብሰብ


የሽግ ግር ሂደቱ ተጎጂዎችን በሚክስ ሁኔታ እንዲሟላ አስፈላጊውን የሰነድና የማስረጃ ዝርዝሮችን ማዘጋጀት።

My Blog

የአማራ  ማንነት ሰለባዎችን የያዘ የመረጃ አዉታር

Contact US

Questions or Comments

Send us a message or ask us a question using this form. We will do our best to get back to you soon!

AMHARA TRANSITION COUNCLE (ATC)

Get in Touch!

Attach Files
Attachments (0)

This site is protected by reCAPTCHA and the Google Privacy Policy and Terms of Service apply.

Cancel

AMHARA TRANSITION COUNCLE (ATC)

Copyright © 2024 Amhara (AIA)  - All Rights Reserved.

Powered by GoDaddy

Announcement

Welcome! Check out my new announcement.

Learn more

This website uses cookies.

We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.

Accept