AMHARA TRANSITIONAL COUNCIL (ATC)
  • Home
  • About ATC
  • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
  • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
  • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
  • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
  • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
  • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
  • Diplomacy
  • Political coordination
  • Finance & Logistic
  • Research & Development
  • Transitional Justice
  • Coalitions Building
  • Fano coordination
  • ATC Central Committee
  • Public Relation
  • Socio Economic Crisis
  • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • ATC Organogram
  • DEIT (IT & Engineering)
  • More
    • Home
    • About ATC
    • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
    • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
    • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
    • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
    • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
    • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
    • Diplomacy
    • Political coordination
    • Finance & Logistic
    • Research & Development
    • Transitional Justice
    • Coalitions Building
    • Fano coordination
    • ATC Central Committee
    • Public Relation
    • Socio Economic Crisis
    • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
    • ATC Organogram
    • DEIT (IT & Engineering)
AMHARA TRANSITIONAL COUNCIL (ATC)
  • Home
  • About ATC
  • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
  • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
  • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
  • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
  • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
  • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
  • Diplomacy
  • Political coordination
  • Finance & Logistic
  • Research & Development
  • Transitional Justice
  • Coalitions Building
  • Fano coordination
  • ATC Central Committee
  • Public Relation
  • Socio Economic Crisis
  • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • ATC Organogram
  • DEIT (IT & Engineering)

የኮሚቴው ወቅታዊ ርዕሰ አንቀጽ

                        የአማራ ህልውና የህዝብ ግንኙነትና ተግባቦት ስራ ክፍል መግቢያ
በኢትዮጵያ ውስጥ የአማራን ህዝብ ለይቶ ለማጥቃት የተደራጁ፣ ውሳኔዎቻቸውንም በአደባባይ ያስቀመጡ በርካታ ጽንፈኛ የዘውግ ድርጅቶች ከተፈጠሩ አስርት አመታት ተቆጥረዋል። በአሁኑ ስዓት “ከአማራ ልሂቃን ጋር ሂሳብ እናወራርዳለን” ከሚለው የወያኔ መሪዎች ንግግር በሚያስንቅ መልክ “የአማራን ህዝብ እንፈጃለን፣ እናዋርዳለን” የሚል የኦሩሞማ ርዕዮት አራማጆች የስልጣን ርካብና መንበር ይዘው በመስፋፋት ላይ እንዳሉ ማወቅ ይገባል። ወያኔ ሲመቸው “የአማራ ገዥ መደብ” በማለት በሌላ ጊዜ ደግሞ “ገዥ መደብ” የሚለውን ስንኝ ቀንሶ አማሮች እያለ በአማራ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ጥላቻን ለትግራይ ህዝብ ሲያስተምር የነበረ ድርጅት እንደነበር እናውቃለን። 


ጽንፈኛ የኦሮሞ የዘውግ ድርጅቶች ከጠባብነትና ጥላቻ ተላቀው ለአብሮነት የሚበጅ እስተዋይነት የተመላው የሰከነ ፖለቲካ ማራመድ በስተቀር አማራጭ እንደሌለ ይረዳሉ የሚል የሚያዘናጋ አስተሳሰብ የአማራ ህልውና አደጋና ሃገራዊ ቀውስ ያስከተለውን መዘዝ ታይቷል። በመሆኑም ከቀን ወደቀን እያፈጠጠ የመጣው እውነታ የእነዚህ ጽንፈኞች ጸረ_አማራ ልክፍት እየባሰበት ከመሄድ አልፎ በአማራ ህዝብ ላይ በስፋት ጦርነት ለማወጅ በቅተዋል ። 


ከወያኔም አገዛዝ በከፋ ሁኔታ በቀጣይንነት  የአማራን ህዝብ በዘር ማንነት ከምድር ለማጥፋት ወደኋላ እንደማይሉ ወያኔ ስልጣን ይዞ በቆየባቸው 27 አመታትና ከስልጣን ከወረደ በኋላ ባለፉት አምስት አመታት ውስጥ በአማራ ህዝብ ላይ የወሰዷቸውን አሰቃቂ እርምጃዎች ከበቂ በላይ ይመሰክራል። መሬት ላይ የሚሰሩ የኦሮሞና የሌሎች ጽንፈኛ የብሄሮች ድርጅቶች ህልውናቸው በዋንኛነት የቆሙት በአማራ ጥላቻ ላይ ስለሆነ ለአማራ ህዝብ ጥላቻና ጥቃት እየደገሱ ከመኖር ውጭ አማራጭ እንዳይኖራቸው አድርጓቸዋል።


በአብይ አህመድ አገዛዝና እና በሌሎች ጽንፈኛ ሃይሎች የሚደገፉ ሁሉ አማራውን የህዝባቸው ማስፈራሪያ ጭራቅ ካላደረጉ እድሜ አይኖራቸውም። እነዚህ ሃይሎች ለአማራ ህዝብ እየደገሱለት ያለው የጥፋት ውጥን መዳረሻ ሁሌም  እያየነው የመጣነውን ይህንኑ እውነታና ሃቅ ነው።


ከላይ የተቀመጠው ትንታኔ አጥብቆ የሚያስገነዝበን የአማራና የሌሎች ን ኡስ ማህበረብ የኢትዮጵያ ዜጎች እየመጣባቸው ያለውን የህልውና ችግር በጊዜ በመረዳት የጋራ ውስጣዊ ጥንካሬን የሚፈጥር የህዝብ ግንኙነት ፕሮግራም ስራዎችን በተጠናና በተቀነባበረ ስልት ማካሄድ ይኖርባቸዋል። በአሁኑ ዘመን በነጻ ግዛት ላይ የሚንቀሳቀስ የአማራ ማህረሰብ ብልጭ ጥፍት በሚል የሶሻል ሜድያ ቅስቀሳ ክንውን በመጋረድ ሳይዘናጋ ይህ አስፈላጊና ወሳኝ ተግባር በፋይናንስና በባለሙያዎች በሚገባ ያደራጀ የአማራ የህልውና ተግባቦት ተቋማዊ አሰራርን መመስረት ይኖርበታል።

ATC - የህዝብ ግንኙነት አስተባባሪ

አግባብ ያለው ኮሚቴ የስራ መመሪያን በማዘጋጀት የቡድን መሪዎችን በመሰየምና አስፈላጊ ቅድመ

ዝግጅት በማጠናቀቅ በውጭ ሃገራት ያሉ የተለያዩ የዐማራ አደረጃጀቶች እንዲሁም ድጋፍ ሰጪ አካላት

ተጠሪዎችና መሪዎችን የማወያየትና ማቀራረብን ሂደት በልዩ ሁኔታ የሚዘጋጅ መድረኮችና

አማካሪዎችን ያስተባብራል።

My Blog

Contact US

Questions or Comments

Send me a message or ask me a question using this form. I will do my best to get back to you soon!

Amhara Transitional Council (ATC)

Get in Touch!

Attach Files
Attachments (0)

This site is protected by reCAPTCHA and the Google Privacy Policy and Terms of Service apply.

Cancel

AMHARA TRANSITION COUNCLE (ATC)

Copyright © 2024 Amhara (AIA)  - All Rights Reserved.

Powered by GoDaddy

Announcement

Welcome! Check out my new announcement.

Learn more

This website uses cookies.

We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.

Accept