AMHARA TRANSITIONAL COUNCIL (ATC)
  • Home
  • About ATC
  • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
  • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
  • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
  • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
  • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
  • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
  • Diplomacy
  • Political coordination
  • Finance & Logistic
  • Research & Development
  • Transitional Justice
  • Coalitions Building
  • Fano coordination
  • ATC Central Committee
  • Public Relation
  • Socio Economic Crisis
  • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • ATC Organogram
  • DEIT (IT & Engineering)
  • More
    • Home
    • About ATC
    • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
    • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
    • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
    • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
    • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
    • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
    • Diplomacy
    • Political coordination
    • Finance & Logistic
    • Research & Development
    • Transitional Justice
    • Coalitions Building
    • Fano coordination
    • ATC Central Committee
    • Public Relation
    • Socio Economic Crisis
    • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
    • ATC Organogram
    • DEIT (IT & Engineering)
AMHARA TRANSITIONAL COUNCIL (ATC)
  • Home
  • About ATC
  • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
  • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
  • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
  • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
  • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
  • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
  • Diplomacy
  • Political coordination
  • Finance & Logistic
  • Research & Development
  • Transitional Justice
  • Coalitions Building
  • Fano coordination
  • ATC Central Committee
  • Public Relation
  • Socio Economic Crisis
  • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • ATC Organogram
  • DEIT (IT & Engineering)

ATC - የፋይናስና ቁሳቁስ ማስተባበሪያ

አግባብ ያለው ኮሚቴ የስራ መመሪያን በማዘጋጀት የቡድን መሪዎችን በመሰየምና አስፈላጊ ቅድመ

ዝግጅት በማጠናቀቅ የምግብና የህክምና የቁሳቁስ አቅርቦትን ከጎረቤት ሃገራትና ከዓለም አቀፍ

ተቋሞች ጋር ግንኙነት በማድረግ ለህልውና ትግሉ የሚያስፈልጉ ከፍ ያል እገዛን በላቀ ዲፖሎማሲ ስልት

ማከናወን።

የፋይናስና ቁሳቁስ ማስተባበሪያ

                                      የህልውና ጥበቃ የፋይናንስና ቁሳቁስ ዝግጅት የስራ ዘርፍ መግቢያ
በእስካሁኑ የፋኖ ጥንታዊና ባህላዊ ጠንካራ አሰራር መሰረት የውስጥ አገዛዞች ወይንም የውጭ ወራሪዎች በበርካታው ማህበረሰብ ላይ ከፍተኛ ግፍና ሰቆቃ  ሲያራምዱ ወይንም መሰረታዊ ነጻነትና ሉዓላዊነትን ሲዳፈሩ ከየቤቱ በጎበዝ አለቃ ተጠራርቶና ተደራጅቶ የሚመክት ጥንታዊ የህልውና ሰራዊት ነው። ከምቶ ዓመታት በላይ በሚሻገረው የፋኖ ዝክረ ታሪክ በሰላም ጊዜ አራሽ ቀዳሽና አነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማራ መደበኛ የከተማና የገጠር የተሰማራ ነዋሪ ሲሆን የህልውና ወይንም የሉአላዊነት  ክተት ጥሪን ተከትሎ በአጭር ታጥቆና ቤተሰቡንና ጎረቤቱን ተሰናብቶ  የሚተም ህዝባዊ የክብር ሰራዊት ነው።
በዚህ ዘመን የአማራ የህልውናንና ሃገራዊ ፍትህን ለማስከበር የሚደረገው ዘመቻ አንደቀድሞ ሁሉ አራሱን እስከ አፍንጫው ባስታጠቀ አጋዛዝ ወንም ወራሪን ለመቋቋም ዘመኑን የዋጀ  አደረጃጀት ባይኖረውም  መሰረታዊና መስዋዕትነትን ለመቀነስ የሚያስችል የፋይናንስና የሎጅስትክ አቅም ግንባታ ዝግጅት ያስፈልገዋል። የዚህ አቅም ግንባታ ታሳቢ መሰረት  ሊሆኑ የሚችሉ ምንጮች  በሶስት የከፈላሉ። አነዚህም በመጀመሪያ ፋኖዎች የወጡበት ማህበረሰብና የ አኣካባቢ ነዋሪዎች ሲሆኑ በመቀጠል በውጭ ሃገራት በሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሚላኩ የድጋፍ ምንጮች በመጨረሻም የፋኖን ዓላማ ከሚደግፉ ወዳጅ የውጭ ተቋማት ወይንም ቡድኖች ሊሆን ይችላል። 


የአማራ ህልውና ጥበቃ እንቅስቃሴ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነልቦናዊና የተጋድሎ መስዋዕትነትና የማህበራዊ ዲጂታል ገጽ ግንባሮች ሲኖሩት በእያንዳንዱ እነዚህ የግንባር ፕሮግራሞች አፈጻጸምና ስኬታማነት ወሳኝ በሆነ የፋይናስና የሎጅስቲክ አቅርቦት ላይ ይመሰረታል። በካውንስሉ የስራ ዘርፍ የሚነሱና የህልውና ጥበቃ የፋይናንስና ቁሳቁስ ዝግጅት የሚወሱ ጉዳዮች በቅደም ተከተል መመልከትና መተንተን በተለይ የፋኖን አለም አቀፍ ድጋፍ ሰጪዎችን ተግባር የሚያቀል አንዲሆን ያስችላል።

፩፡ ስንቅ ፡ (1)፡ የስንቅ አይነቶች ፣ የስንቅ አማራጭ ምንጮችና የማጓጓዣ ስልቶች እንዲሁም የዋጋ ተመን ደረጃ

               (2)፡ ለስንቅ ዝግጅት የፋይናንስ አቅም ግንባታ አሰራርር
፪፡አልባሳት (1)፡ አስፈላጊ የአልባሳት ዝርዝርና የ አልባሳቱ ምንጭ የማጓጓዣ ስልቶች እንዲሁም የዋጋ ተመን ደረጃ

                (2)፡ አልባሳት ለማሟላት የሚያስፈልግ የፍይናንስ አቅም ግንባታ የህልውና ጥበቃ መገልገያና ፍጆታ ቁሳቁሶች     

      (1)፡ አስፈላጊ የህልውና ጥበቃ መገልገያ ዝርዝርና የመገልገያ ምንጭ የማጓጓዣ ስልቶች እንዲሁም የዋጋ ተመን ደረጃ 

      (2)፡ መገልገያና የፍጆታ ቁሳቁሶች ለማሟላትና የአጠቃቀም ስልጠናን ለማካሄድ የሚያስፈልግ የፍይናንስ አቅም ግንባታ

የህልውና ጥበቃ የድጋፍ አገልግሎትና መመሪያዎች 

(1)፡ የህልውና ጥበቃ ጥበቃና የግምጃ ቤትና መጓጓዣ አግልግሎት ይፋይናንስና ሎጅስትክ ምደባ አሰራር 

(2)፡ ለፋይናንስና ሎጅስቲክ የሚረዱ የዲፕሎማሲና የፖለቲካ ድጋፎች ፖሊሲና አፈጻጸም መመሪያ

My Blog

Contact Me

Questions or Comments

Send us a message or ask us a question using this form. we will do our best to get back to you soon!

Amhara Transitional Council (ATC)

Get in Touch!

Attach Files
Attachments (0)

This site is protected by reCAPTCHA and the Google Privacy Policy and Terms of Service apply.

Cancel

AMHARA TRANSITION COUNCLE (ATC)

Copyright © 2024 Amhara (AIA)  - All Rights Reserved.

Powered by GoDaddy

Announcement

Welcome! Check out my new announcement.

Learn more

This website uses cookies.

We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.

Accept