AMHARA TRANSITIONAL COUNCIL (ATC)
  • Home
  • About ATC
  • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
  • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
  • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
  • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
  • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
  • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
  • Diplomacy
  • Political coordination
  • Finance & Logistic
  • Research & Development
  • Transitional Justice
  • Coalitions Building
  • Fano coordination
  • ATC Central Committee
  • Public Relation
  • Socio Economic Crisis
  • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • ATC Organogram
  • DEIT (IT & Engineering)
  • More
    • Home
    • About ATC
    • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
    • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
    • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
    • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
    • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
    • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
    • Diplomacy
    • Political coordination
    • Finance & Logistic
    • Research & Development
    • Transitional Justice
    • Coalitions Building
    • Fano coordination
    • ATC Central Committee
    • Public Relation
    • Socio Economic Crisis
    • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
    • ATC Organogram
    • DEIT (IT & Engineering)
AMHARA TRANSITIONAL COUNCIL (ATC)
  • Home
  • About ATC
  • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
  • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
  • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
  • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
  • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
  • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
  • Diplomacy
  • Political coordination
  • Finance & Logistic
  • Research & Development
  • Transitional Justice
  • Coalitions Building
  • Fano coordination
  • ATC Central Committee
  • Public Relation
  • Socio Economic Crisis
  • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • ATC Organogram
  • DEIT (IT & Engineering)

የማህበራዊ ቀውሶች ረድዔት

                            የማህበራዊ ኢኮኖሚ ቀውስ ቁጥጥር የስራ ዘርፍ መግቢያ  

በአማራው ህብረተሰብ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ካለፉት አምስት አመታቶቾ ጀምሮ የመኖር ዋስትናው ተገፎ ለዘመናት ከሚኖርበት አካባቢ ተፈናቅሎ ለሰው ሰራሽ ሰብዓዊና ማህበራዊ ቀውስ በመጋለጡ እጅግ ግዙፍ የሆነ የማህበራዊ ኢኮኖሚ ቀውስ መናኸሪያ ሆኗል። ከላይ በተጠቀሰው የፖለቲካዊ ቀውስ ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ የአማራ ማህበረሰብ ክፍል በአሁኑ ስዓት በቂ ምግብና ተገቢ መጠለያ በሌለበት በመጠለያ ካምፕ ሁኔታ ውስጥ የታገቱ ህጻናትና አዛውንት፣ ለረሃብ ለዕእርዛትና ለበሽታ ተጠቂ በመሆን ህይወታቸውን በሰቆቃ ለረጅም ዓመታት በታቀደ መልኩ እንዲኖሩ ተደርገዋል።


አማራው በብዛት የሚኖርበትን አካባቢ የተከታታይ የጦርነትና የግጭት ቀጠና ሆኖ በመቆየቱ የግብርና መስተጓጐል ችግሮችና የመሰረተ ልማት ውድመቶች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጨማሪ የገበሬና የከተማ ነዋሪዎች ለቀጣይ ዓመታት ሰፊ የሆነ ማህበራዊ ጉስቁልናና የረሃብ ተጋላጭነትና አንደሚያስተናግዱ ጥርጥር የለውም። ስለዚህ በአማራው ላይ ለረጅም ጊዜያት የሚቀጥሉ የማህበራዊ ኢኮኖሚ ቀውሶች በዋነኛነት ተጠቂ የሆኑትን ህጻናት፣ ሴቶችንና አቅመ ደካማ አዛውንቶችን ለመደገፍ የመረዳጃ ድጋፍን ከወዲሁ በጥልቀት ማጥናትና የመፍትሄ እርምጃዎችን በመከታትል በተለይ በውጭ ሃገር የሚኖሩ ሰብዓዊነት ያላቸዉ ወገኖች ሁሉ ሃላፊነት መሆኑ አይቀሬ ነዉ።  


አማራዎች፥ ለዘመናት ከኖሩበት ሰፈርና ከተማወች ሳይወዱ በግድ ተፈናቅለው በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አማራዎች በጊዜአዊ መጠላያ ካምፕ ተገቢ እንክብካቤ ባልተሟላበት ሁናቴ ላይ በአማራ ክልል ይገኛሉ።  ሆኖም ግን ህዝብ የሚያግዙ በርካታ የረድዔት ድርጅቶች እንቅስቃሴ አሁን በሚካሄደው ጦርነት ምክንያት በአብዛኛው እንደሚስተጓጎል የሚታወቅ ሲሆን ሁኔታውን ለመከታተል በቂ የወረዳ ተቆርቋሪዎች መዋቅሮች የሉም። በተጨማሪም በክልሉ በቅርብ ዓመታት ውስጥ የተካሄዱና በአሁናዊ ጦርነቶች በርካታ ቤተሰቦችን ያለ አባወራ ማስቀረቱ የሚታወቅ እንደመሆኑ መጠን የነዚህ ቤተሰቦች አባላት ለጊዜው በየወረዳው በሚዘረጉ የሴፍቲ ፕሮግራሞች መታቀፍና ለረጅም ጊዜ የማቋቋሚያ መርሃግብር መደገፍ ይኖርባቸዋል። 


በሀገሪቱ ውስጥ ባለው የፖለቲካ ባህል ምክንያት እነዚህ ወገኖች ባብዛኛው በቀላሉ ወደ ጎን እንዳይረሱ እንዲሁም ቋሚ የባላደራ ቦርድ አሰራር ዝግጅት ያስፈልጋል። በእጅጉ ግዙፍ የተፈናቃይ ቁጥር ውስጥ የሚኖሩ እናቶችና እንዲሁም አረጋውያን ያለበቂ ድጋፍ ለበርካታ ዓመታት መቆየት የተስፋ ማጣት አኗኗር ሁኔታን ለመቀነስና በዚህ ቀውስ ውስጥ የሚያድጉ ህጻናት አካላዊና አእምሮአዊ ዕድገት፣ የስነልቦና ተጠቂነትን ለመቀነስ ከአስር ዓምት ያላነሰ የማስተር ፕላን ፕሮግራም ዝግጅት በውጭ ሃገር ያሉ የአማራ ተቆርቋሪዎች በስፋት ለማሰማራት ተገቢና ወቅታዊ የወገን ጥሪን ማስተጋባት ይኖርብናል። ከላይ የተጠቀሰውን የባላደራ ተቋም መሰረት ሃሳብን በመመርኮዝ  የማህበራዊ ኢኮኖሚ ቀውስ ቁጥጥር ተግባር ላይ መሰማራት በሃገር ውስጥና በውጭ ያሉ አቅማቸው የፈቀደላቸው  ግለሰቦችና ድርጅቶች ሁሉ በጋራና በቅንጅት እንዲንቀሳቀሱ የህሊና ዕዳ አለባቸው።  

ATC - የማህበራዊ ቀውሶች ረድዔት

አግባብ ያለው ኮሚቴ የስራ መመሪያን በማዘጋጀት የቡድን መሪዎችን በመሰየምና አስፈላጊ ቅድመ

ዝግጅት በማጠናቀቅ ለዐማራው ህዝባዊ ትግል የሚሆን የገቢ ማመንጫ ስራዎችን ሱብሲድያሪ የንኡስ

ተቃም አደረጃጀትን በመጠቀም የምጣኔ ሃብት አቅምን የማሳደግ ተግባር ማከናወን። ይህንን ተግባር

በመነሻ ድሰርርጃ ከባለሃብቶች በሚገኝ መዋጮና በተጠና የንግድ መስክ በተለያዩ ስፍራዎች ማካሄድና

ገቢውን ለፋኖ ትግል ክዚያም በተጨማሪ ለተጎጂ ቤተሰቦች በሚወል ስርዓት ማደራጀት። ከዚሁ ጋር

ተያይዞ የምክር ቤቱን ዋነኛ ዕለታዊ ተግባሮች በሙሉ ጊዜ ተቀጥረው የሚሰሩ ባለሙያዎችን

በሚያንቀሳቅስ አቅምን መገንባት ከባለሃብቶች ጋር በመነጋገር ቅድሚያ የሚሰጠው የዚህ ኮሚቴው

ተግባር ይሆናል።

My Blog

Contact Me

Questions or Comments

Send us a message or ask me a question using this form. we will do our best to get back to you soon!

AMHARA TRANSITION COUNCLE (ATC)

Get in Touch!

Attach Files
Attachments (0)

This site is protected by reCAPTCHA and the Google Privacy Policy and Terms of Service apply.

Cancel

AMHARA TRANSITION COUNCLE (ATC)

Copyright © 2024 Amhara (AIA)  - All Rights Reserved.

Powered by GoDaddy

Announcement

Welcome! Check out my new announcement.

Learn more

This website uses cookies.

We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.

Accept