AMHARA TRANSITIONAL COUNCIL (ATC)
  • Home
  • About ATC
  • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
  • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
  • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
  • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
  • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
  • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
  • Diplomacy
  • Political coordination
  • Finance & Logistic
  • Research & Development
  • Transitional Justice
  • Coalitions Building
  • Fano coordination
  • ATC Central Committee
  • Public Relation
  • Socio Economic Crisis
  • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • ATC Organogram
  • DEIT (IT & Engineering)
  • More
    • Home
    • About ATC
    • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
    • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
    • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
    • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
    • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
    • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
    • Diplomacy
    • Political coordination
    • Finance & Logistic
    • Research & Development
    • Transitional Justice
    • Coalitions Building
    • Fano coordination
    • ATC Central Committee
    • Public Relation
    • Socio Economic Crisis
    • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
    • ATC Organogram
    • DEIT (IT & Engineering)
AMHARA TRANSITIONAL COUNCIL (ATC)
  • Home
  • About ATC
  • ዋና ዋና የዐማራ ስብስቦች
  • ሳምንታዊ የATC ርዕሰ አንቀጽ
  • የዕለቱ ዋና የሶሻል ሜድያ ትኩረት
  • የATC ምክር ቤት ውሳኔዎች
  • በዐማራ ፋኖ ሳምንታዊ ዉሎዎች
  • የበይነመረብ ትግል አስተባባሪ
  • Diplomacy
  • Political coordination
  • Finance & Logistic
  • Research & Development
  • Transitional Justice
  • Coalitions Building
  • Fano coordination
  • ATC Central Committee
  • Public Relation
  • Socio Economic Crisis
  • ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • ATC Organogram
  • DEIT (IT & Engineering)

የጥምር ማህበረሰብ አስተባባሪ

                              የአማራ ስብስቦች ጣምራ አሰራር  ማስተባበሪያ የስራ ክፍል መግቢያ
ጣምራ የማህበራትና የማህበረሰብ ስብስቦች ግንባር(Coalition ) ለመመስረት ምክንያት ወይንም ነባራዊ ሁኔታ የሚፈጠረው ግለሰቦች የፖለቲካ ስብስቦችና ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ማህበራት ለጋራ ግብ በተወሰነ ህብረት ለመስራት መስማማት ነው። አነዚህ ቡድኖች ተመሳሳይ ዓላማና ግብ አንዳሚኖሯቸው ቢታውቅም የተዋሃደ አንድ ማህበር ከሚፈጥሩ ይልቅ መነሻ መሰርት የሆናቸውን ስብስብ ሳያፈርሱ በጋራ የሚንቀሳቀሱበት መድረክ በማዘጋጀት ወደ ሚፈልጉት ግብ በፍጥነት ለመጓዝ እንዲችሉ ዕድል ይፈጥራል።


በውጭ ሃገራት የሚኖሩ ትውልደ አማራዎች የሚቀራረብ ስሜት ያላቸው አነስተኛ ቁጥሮችን የያዘ አባላት ወይንም ደጋፊዎችን በማሰባሰብ ሲንቀሳቀሱ ይስተዋላል። እነዚህ ስብስቦች አንዳንዴ የጥላ ማህበርነት ሚናን ለመጫወት ቢችሉም በያንዳዳቸው ስር ተመዝግቦ የሚቆይ በመቶዎች የሚበልጥ መደበኛ አባላት ስለማይኖሯቸው ከሶሻል ሜድያ ውጭ ማህበረሰብ አቀፍ የተጽዕኖ ጥንካሬያቸው በዚያው ልክ ውሱን ነው።

በውጭ ሃገራት የሚንቀሳቀሱ የዐማራ ህልውና ትግል ድጋፍ ሰጪዎች ስብስቦች መካከል የሚኖር ጣምራ አሰራር ፍላጎት በተለይ በዚህ የፋኖ ተጋድሎ ወቅት እጅግ አስፈላጊነት በብዙዎች በኩል ጥያቄ አይኖረውም። ሆኖም የጣምራ አደረጃጀት ሂደትን፣ የአካባቢያዊ ቅርበት ስበትና በአሰራር ስለት ዙርያ በሰፊ ውይይት የዳበረ የጣምራ ድጋፍ ሰጪነት ፕሮግራም መዘጋጀት ይኖርበታል። ከዚህ በተጨማሪም ዐማራ ካልሆኑ የሃገራችን ማህበረሰቦች ቡድኖች ጋር ወደ አዲስ የሽግግር ምዕራፍ በሚቀርብበት በዚህ ወቅት ቀጣይ የሰላምና መረጋጋት ውጥን ሃሳቦችና ውይይት የጣምራ መድረክ ማዘጋጀት ያስፈልጋል።
ስለሆነም የካውንስሉ የጣምራ ማህበራትና ማህበረሰቦች ምክክር መድረክን በማዘጋጀትና ሂደቱን በመመዝገብ በሃገር ቤት ለሚዋቀር የሽግግር አካል ልዩነቶችን ከወዲሁ የማጥበብ ስራዎች ለማካሄድ ያስችላል። በዚህ የጣምራ ምክክር ሂደት የሚካተቱ ማህበራት ማህበረሰቦችና ልምድና ዕውቀት ያላቸው ግለሰቦችን በጥቅሉ እንደሚከተለው ለመጠቆም ይቻላል።

፩፡ የዐማራ ማህበራት የምክክር ጣምራ መድረክ

፪፡ የጣምራ ማህበረሰብ የምክክር መድረክ

፫፡ በቡድን ያልታቀፉ ኤሊቶችና አንቂዎች ምክክር መድረክ
ከላይ የተጠቀሱትን መድረኮች በተራ ለማዘጋጀት የመድረኩ ዓላማ ፣ የአጭር ጊዜ ተጠባቂ ተግባርና የመግባቢያ ሰነዶች አዘገጃጀት፣ ተጋባዥ ማህበራት የማህበረሰብ ቡድኖችና የዔሊቶች ስብሰብ መመዘኛና ከነዚህም ውስጥ ፈቃደኛ የሆኑ ተካፋዮች ዝርዝር ማዘጋጀት ያስፈልጋል።

ATC - የጥምር ማህበረሰብ አስተባባሪ

አግባብ ያለው ኮሚቴ የስራ መመሪያን በማዘጋጀት የቡድን መሪዎችን በመሰየምና አስፈላጊ ቅድመ

ዝግጅት በማጠናቀቅ ዐማራውን ወደ ተገቢው የሃገረመንግስት ተጽዕኖ እንዲኖረው የሚያስችል

የውይይት ሃሳቦችና ትብብሮችን ከሌሎች የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር የሚያካሂድ ግብረሃይል

የፋኖ አመራሮችን በበቂ ሁኔታ በሚያካትት መልክ ማቋቋምና ቅድመ መንግስት ምስረታ የመግባቢያ

ሰነዶችን ማውጣት።

My Blog

Contact US

Questions or Comments

Send me a message or ask me a question using this form. I will do my best to get back to you soon!

AMHARA TRANSITION COUNCLE (ATC)

Get in Touch!

Attach Files
Attachments (0)

This site is protected by reCAPTCHA and the Google Privacy Policy and Terms of Service apply.

Cancel

AMHARA TRANSITION COUNCLE (ATC)

Copyright © 2024 Amhara (AIA)  - All Rights Reserved.

Powered by GoDaddy

Announcement

Welcome! Check out my new announcement.

Learn more

This website uses cookies.

We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.

Accept